Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች logo Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

by OromNet Software and Application Development

🗂️ Lifestyle

🆓 free

4.9/5 ( 150+ reviews)
Android application Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች screenshort

Features Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶችየሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶችገጣሚው ማነው?የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡ ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡ Once downloaded it works Offline.Please rate our app in the Google Play store.ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያOROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia

Secure & Private

Your data is protected with industry-leading security protocols.

24/7 Support

Our dedicated support team is always ready to help you.

Personalization

Customize the app to match your preferences and workflow.

Screenshots

See the Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች in Action

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screen 1
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screen 2
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screen 3
Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች Screen 4

Get the App Today

Download on Google Play

Available for Android 8.0 and above